#Vacancy
X-RAY ቴክኒሻን
(D.R Aklilu Dental Clinic)
Date Posted - October 20, 2019
Deadline Date - October 29, 2019
#Job_Requirement
============
የት/ት ደረጃና ሥራ ልምድ- ዲፕሎማና ከዛ በላይ ኖሮት የብቃት ማረጋገጫ(COC) ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡ የሥራ ልምድ አይጠይቅም፡፡
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣
#How_to_Apply
==========
አመልካቾች ያላችሁን የት/ት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከ CV ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 10/አስር/ ተከታታይ ቀናት ዉስጥ በአካል በመቅረብ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ በዓካል ቀርቦ መመዝገብ የማይችል አመልካች በ ኢ-ሜይል አድራሻችን ephukoo@yahoo.com ማስረጃችሁን በመላክ መመዝገብ ይቻላል፡፡
#አድራሻ - ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሕንጻ ሁለተኛ ፎቅ፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ፡- +251 91 139 1548/+251 91 326 6424
t.me/yejubietenamerja
View more on Facebook
This site was designed with Websites.co.in - Website Builder
We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!
Have a great day!
Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support