የኛን ጣና እናድነውhttps://www.facebook.com/yejubietenamerja/videos/430613211122626/View more on Facebook
? የጡት ካንሰር የግንዛቤ ፈጠራ ወር (Breast Cancer Awareness Month) Oct 1, 2019 – Oct 31, 2019 በተመላላሽ ህክምና ክፍል የጡት ካንሰር እንዳለባቸው የሚነገራቸው ሴቶች ቁጥር ቀላል አይደለም…አይነተኛ የጡት ካንሰር ምልክቶችን የማያውቁ ነገሩ ከረፈደ በኋላ ወደጤና ተቋማት የሚመጡ ሴቶች ቁጥር ቀላል አይደለም…የጡት ካንሰር የሞት ፍርድ እንደሆነ የሚያስቡ ሴቶች ቁጥር ቀላል አይደለም… ነገር ሲደጋገም ይሰለቻል…ግን ማህበራዊ ገጾችን ትምህርት ልንሰጣጥባቸው እንችላለን…ነገር ሲደጋገም ይሰለቻል…ግን እርስዎም ሀላፊነት አለብዎት… ነገር ሲደጋገም ይሰለቻል ግን ቮልቴር እንዳለው ላላደረጉት መልካም ነገር ሁሉ ወዳጄ ሆይ ተጠያቂ ነዎት!! እናም ይስሙ! ላልሰማም ያሰሙ!! የጡት ካንሰር በጡት የሚገኙት ህዋሳት ከቁጥጥር ውጪ በሆነ መልክ ሲራቡ የሚፈጠር ነው፡፡...
??? ለMidwifery ሙያተኞች ፈተና አገዥ ጥያቄዎች ?ጥንቃቄ በነዚህ ጥያቄዎች መሠረት በሁሉም የት/ት አይነት መዘጋጀት አለብንView more on Facebook
? For HO COC perparation Question ? Becareful it is an eg not the exact question for COCView more on Facebook
This site was designed with Websites.co.in - Website Builder
We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!
Have a great day!
Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support