X
??ማስታወቂያ
??ደቡብ ክልል

??ማስታወቂያ ??ደቡብ ክልል

??ማስታወቂያ ??ደቡብ ክልልView more on Facebook
የኩላሊት በሽታ ምንድነው?

?? ከባድ የኩላሊት በሽታ በረጅም አመታት ቀስ እያለ ኩላሊታችንን...

የኩላሊት በሽታ ምንድነው? ?? ከባድ የኩላሊት በሽታ በረጅም አመታት ቀስ እያለ ኩላሊታችንን...

የኩላሊት በሽታ ምንድነው? ?? ከባድ የኩላሊት በሽታ በረጅም አመታት ቀስ እያለ ኩላሊታችንን እየጎዳ ከጥቅም ውጪ የሚያደርግ በሽታ ነው። ከጊዜ በኋላ የበሽተኛው ኩላሊት ሙሉ በሙሉ ስራ ያቆማል። ?? ከባድ የኩላሊት በሽታ ወይም ክሮኒክ ኪድኒ ዲዚዝ ሰዎች ከሚያስቡት በላይ በማህበረሰቡ የተንሰራፋ በሽታ ነው። ስር እስኪሰድ ድረስ ለረጅም ግዜ ሳይታወቅ ኩላሊታችንን የሚያጠቃ በሽታ ነው። ?? ኩላሊት ጤናው ወርዶ በ25% ብቃት መስራት ሲጀምር በበሽታው እንደተያዙ ማወቅ የተለመደ ነው። የኩላሊት መስራት ማቆም እየበረታ ሲሄድ ሰውነታችን ውስጥ አደገኛ መጠን ያለው ቆሻሻና ፍሳሽ ይከማቻል። ለዚህ በሽታ ያለው ህክምና የኩላሊትን መዳከም ለማቆም ወይም የሚዳከምበትን ፍጥነት ለማዘግየት የሚሞከርበት ነው። ይህንንም ማድረግ የሚቻለው የበሽታውን መነሻ የሆነውን በሽታ ለማከም እና ለማስታገስ በመ...
https://www.facebook.com/1075104789197682/posts/310446851292...

https://www.facebook.com/1075104789197682/posts/310446851292...

https://www.facebook.com/1075104789197682/posts/3104468512927956/?app=fblView more on Facebook

This site was designed with Websites.co.in - Website Builder

WhatsApp Google Map

Safety and Abuse Reporting

Thanks for being awesome!

We appreciate you contacting us. Our support will get back in touch with you soon!

Have a great day!

Are you sure you want to report abuse against this website?

Please note that your query will be processed only if we find it relevant. Rest all requests will be ignored. If you need help with the website, please login to your dashboard and connect to support